تعليقات
አላህ ነው ወኪሌ አላህ ነው ወኪሌ
አላህ ነው ወኪሌ አላህ ነው ወኪሌ 22 ساعات قبل
እናቴ የደስታየ ምንጭ
አላህ ነው ወኪሌ አላህ ነው ወኪሌ
አላህ ነው ወኪሌ አላህ ነው ወኪሌ 22 ساعات قبل
ማሻአላህ ሙስሊም ነህ አላህ ያስደስህ ያአርብ
Fakrae Abte
Fakrae Abte 22 ساعات قبل
ሰይፍዬ ምርጡ እረ ተአምር ግዛውን አቅርብልን
Selam Haile፣mariam
Selam Haile፣mariam 23 ساعات قبل
ችግሩ ምታወሩትና ምትሰሩት ስራ የተለየ ነው እናንተ ከመጣችሁ ጀምሮ እንኳን ስንቱ ነው ሌላው ክልልላይ ቀርቶ አዲስአበባላይ በዘሩ እየመረጣችሁ የገደላችሁቸው
ፍቅር ነኝ
ፍቅር ነኝ 23 ساعات قبل
ስወዳት😍
Excuse me
Excuse me 23 ساعات قبل
እነዚህን ሌቦች ፖሊስ በደምብ ተከታትሎ ከአገር ማስባረር የግድ ነው! ናይጀርያዎች እንኩአን በአዲስ አበባ : ባአውሮጳ ውስጥ በሌብነት የታወቁ ናቸው:: ስንት ሽማግሌ ፈረንጅ ሴቶችን ሙሉ ሂወታቸው ያጠራቀሙት ገንዘብ ቀምተው ነው የሚሸሹ 😡
Sofia Sofia
Sofia Sofia 23 ساعات قبل
አይዞህ፣አባቱ፣የእኔጀግና፣የማያልፍየልም፣አብበክር፣አላህለምክንያትፈተናን፣ያበዛል፣አይዞህበርታ
Gg Jj
Gg Jj 23 ساعات قبل
Wedmu jira adukufe enjira
Birhanu Agegnehu
Birhanu Agegnehu 23 ساعات قبل
Cost of Leaving is very high, please work hardly our Mayor.
Juhara temam
Juhara temam أيام قبل
Aduye ye set jegna
Ogig Dogog
Ogig Dogog أيام قبل
ቀልዶችህ ፈታ ማረግ ብቻ ሳይሆን እዉነታም የያዙ ናቸዉ
Jouhara Temam
Jouhara Temam أيام قبل
ከንቲባችን ጀግና ነሽ
Kiyya Tube
Kiyya Tube أيام قبل
arface.info/mate/32dsedGne4GkpmU/fydyw.html
Rahel Ayele
Rahel Ayele أيام قبل
ወንድሙ ጅራ 😍 አንድ ጤነኛ ሰው አገኘን🥰
Nonny Tube
Nonny Tube أيام قبل
አቡሽ ዛከረ ዲሽታ-ጊና |አዳም ወንድሜ |ፍቅር ጠፋ አርቲስት ትወድ የለ
እራህማነኝ የሑረል ዒይን ተማሪ
እራህማነኝ የሑረል ዒይን ተማሪ أيام قبل
ማሻአላህ ህልምህን አላህያሳካልህ አቡኪ
የሀሞና እናት ዉቤ
የሀሞና እናት ዉቤ أيام قبل
ወንድሙ ጅራ💛🙏💛🙏የምወድህ ድምፃዊ በዛ ላይ ስርአት እርጋታህ😘
Solomon Kibret
Solomon Kibret أيام قبل
Amazingly,I reported drug trafficer and robber to Meri Police station a young man from Seraleon, amazingly the policeman in charge released him.this was 4months ago
Remedan Fedlu
Remedan Fedlu أيام قبل
When people coming from Addis Ababa they talk real.....
Adebabay Gebre
Adebabay Gebre أيام قبل
ኢትዮጵያ መንግሥት የላትም
Beza Jonathan
Beza Jonathan أيام قبل
በምን ምክንያት ነው ፓልስ የከለከለው ያለምክንያት ነው የተከለከለው ወይንስ ምክንያት ካላቸው የከለከሉበት ምክንያት ብታወቅ ጥሩ ነው።
Bedriya Hussen
Bedriya Hussen أيام قبل
Mashallah Mashallah Mashallah
Surafel Endale
Surafel Endale أيام قبل
Veronica
የፍቅር ስው ፍቅር ነው አመሌ
የፍቅር ስው ፍቅር ነው አመሌ أيام قبل
ጎበዝ ስወዳት 👍🏻👍🏻👍🏻
alhamad phone
alhamad phone أيام قبل
ሃላፊ ሰትሆኝ በህዝብ ገንዘብ ዘርፈሺ ገዛሺ
alhamad phone
alhamad phone أيام قبل
ሃላፊ ሰትሆኝ በህዝብ ገንዘብ ዘርፈሺ ገዛሺ
Nir No
Nir No أيام قبل
አብዝቶ ይባርክህ ዘኪ
kale Ethiopia
kale Ethiopia أيام قبل
ሰይፉሻ አረ ማስክ ተጠቀሙ እናተ ብዙ ተመልካች አላቹ ለሕብረተሰብ መዘናጋት ይፈጥራል
Queen Sheba DIY
Queen Sheba DIY أيام قبل
#ዴርቶጋዳ_ፊልም-----የይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ በፊልም መልክ ቀርቦ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ፊልሙን ወደ ቻናላችን በመግባት ያገኙታል 👉👉👉#queen_sheba_diy አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል--
ጤና Health information tube
ጤና Health information tube أيام قبل
አንዳንዱ ከብት ሰውን ከቤቱ አፈናቅሎ ያርዳል እንደዘካርያስ አይነት የተባረከ ደግሞ ሰውን ከወደቀበት ያነሳል !!!!ጨለማ እና ብርሀን የሆነ ትውልድ !!!!
Messi Feleke
Messi Feleke أيام قبل
Ethiopia wset polic ylem
High Low ቻይ ና
High Low ቻይ ና أيام قبل
ግድ የለም ብዙ አይደለም የምኖርበት አገር ኳስ ብዙ ውድ አይደለም በርከት ያሉ ለፊዴሬሽናችን ማበርከት ይቻላል እባካችሁ መፍትሄ እንጂ ችግር ይብቃ ሁሌ እኔስ እንበል.
samson solomon
samson solomon أيام قبل
ዘኪ የአዲስ አበባ ኩራት።አግዚአብሔር ከጎንህ ይሁን።
Seble Adane Tube
Seble Adane Tube أيام قبل
👆👆🙂❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙂💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ይጠብቅ 🙂💖
Awol Nur
Awol Nur أيام قبل
ወንድሙ ጅራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ ወገኖቼ ሰላማቹ ይብዛ
Mati Habtu
Mati Habtu أيام قبل
Thank u ZEKI don't stop what u doing.
sofi life style
sofi life style أيام قبل
Zeki ብሩክ ልጅ 🙏
Ge Tafesse
Ge Tafesse أيام قبل
Mengest ends koshasha yetalschewen sewoche yhe lge selamegebe aynachew yemekela dha bebel menalbet yhene yekable lkemenber yhonal keble ena klelen egzesbher kemedr yatfalen ayzohe wendeme alem berta
hanna alemayehu nega
hanna alemayehu nega أيام قبل
Tebarek Zaki
Mordecai መርድኪዮስ
Mordecai መርድኪዮስ أيام قبل
እነዚህን የናይጄርያ ማፊያ ዎች ለቃቅሞ ሁለተኛ እንዳይመለሱ አርጎ ዲፖርት ማድረግ ነው ከላስ።
ሰላም ፍቅር
ሰላም ፍቅር أيام قبل
ከንቲባዋ ጀግና ነች ተበራኪ እላይ ሆነሽ እታች ያሉትን በማየትሽ እናመሰግናለን
Habitamu Mindaye
Habitamu Mindaye أيام قبل
May God help you. You are doing an awesome job.
Nonstop Mix
Nonstop Mix أيام قبل
Selam ye hagare lijoch Subscribe bemadreg beteseb enihun 🙏
Nonstop Mix
Nonstop Mix أيام قبل
Selam ye hagare lijoch Subscribe bemadreg beteseb enihun 🙏
godasa ababa
godasa ababa أيام قبل
አይ እናት ስቱን ትወልደዋለች ጉበዝ በርች አሉ።እንጅ። ቂጥ ገልጠው ውይ ሲሉ ሚውሉ
Kaslik Kaslik
Kaslik Kaslik أيام قبل
❤❤😭😭😭😭😭
arif leqa
arif leqa أيام قبل
አቡኪ አሏህ ይርዳህ፣ የትምህርት ጉዳይ እንዴት ነው ? ሁሉ ነገር ከእናት በሗላ ነው።
ሂክማ ነኝ የማሚ ዱርየ علي
ሂክማ ነኝ የማሚ ዱርየ علي أيام قبل
ማሻአላህ የኔ ጀግና ወላሂ ደስ ስትል ግልፅነትህ አላህ ይጨምርልህ
Fasilides Kitchen
Fasilides Kitchen أيام قبل
እግዚአብሔር ይመስገን
S YOU Tube
S YOU Tube أيام قبل
ወንድሙ ጅራ የአንዱፌን ጅራ ወንድም ነው እንዴ?? hhhhh ወንዲ በጣም እንወድሃለን ።
Tegazeabe egzarya
Tegazeabe egzarya أيام قبل
ታድያሶች እናመሰግናለን እንደውም ቦታ ይሰጠው መጋቢ ነው የድሃ መሲ ጠይቁ ደስ ብሎ ናል ግን ምክንያት አለው ፈጣሪ
Sameman 22
Sameman 22 أيام قبل
ዘካርያስን የማያቅ አለ ብዬ አላስብም በበጎ ምግባሩ ድንቅ የሚባል ልጅ እንደውም መሸለም የሚገባው ልጅ ነው በዚህ 3 አመት መልካም ሰዎች የሚጎዱበት ከይሲዎች የሚሸለሙበት ዘመን ሆኖዋል !!!!!
ቲጅነኝ አባቷን ናፋቂ
ቲጅነኝ አባቷን ናፋቂ أيام قبل
ተዳሶች. ከልብ እናመሠግናለን ድምፅ ስለሆናችሁን ።
Tesfa Negatu
Tesfa Negatu أيام قبل
yene mar
ASB SEW NEk አስብ ሰው ነህ
ASB SEW NEk አስብ ሰው ነህ أيام قبل
ጀግና ነህ
Addis Ababa
Addis Ababa أيام قبل
እማማ ዝናሽ ዘክዬ ሲሉ ደስ ሲሉ ........
dane Dani
dane Dani أيام قبل
ሰይፍው ጥሩ ነው
Zinnash Zinnasj
Zinnash Zinnasj أيام قبل
Egezabeyer amelek yetebekek zekereyes ferewelek
bruuk media
bruuk media أيام قبل
ይሄ ነገር እኔም ኣጋጥሞኝ ነበር ። ሃያት ሪኤጀንሲ ። ገንዘብ እናባዛለን ብለው ስልኬን የት እንዳገኙት ብፍጹም ኣላውቅም ነበር ፡ ግን ደወሉልኝ ማሪዮት ተቀጣጠርን 300000 ብር ኣምጣ እና 900000 ብር ኣድርገን እንሰጥሃለን ኣሉኝ እንዳለው ገንዘቡን ላወጣ ስሄድ የ ባንኩ ሰራተኛ ተጠንቀቅ ሲለኝ ተውኩት ማውጣቱን እናም ጉዋደኞቼን ሳወራቸው ፌክ መሆኑን ኣጫወቱኝ ። ከዛ እግዚኣብሄርን ኣመሰገንኩ ።
Alebachew Reta
Alebachew Reta أيام قبل
Hi
Samri lifestyle
Samri lifestyle أيام قبل
ነፍስ ይማር🥺🙏🏾
misam disign
misam disign أيام قبل
Seyfu geta eyesus kiristosin endikebel elalew
Seblewongel Minlargh
Seblewongel Minlargh أيام قبل
arface.info/mate/ymWblqd9mZece4o/fydyw.html
Najat 3933
Najat 3933 أيام قبل
እግዚአብሔር ይመስገን
Samri lifestyle
Samri lifestyle أيام قبل
ለበጎ ነው እንኩአን ወደስራክ ተመለስክ 🙏🏾
Dawit Assefa
Dawit Assefa أيام قبل
arface.info/mate/wHivZpmLj6OcqmE/fydyw.html
Liseyas Sanchase
Liseyas Sanchase أيام قبل
የዒትዮጵያ ፖለቲከኞች ዕንዴት ኣድርገው ሊከልሉ ይሆን የኣፍሪካን ጎሳዎች ሁሉ። The continent of Africa is comprised of 54 countries, more than 1.3 billion people, and more than 3,000 tribes. ጉልበት ኣለኝ ያለው ኣስፍቶ ለብቻው ይዞ ሌሎቹን ጠቅጥቆ ኣምቆ መድረሻ መፈናፈኛ ሊያሣጡ ዓደል ትግሉ። ንቃ ያለወሰን ዕንቅስቃሴ፣ ያለ ገደብ በነፃነት መሄድህ መክተም መስፈርህ የነፃነትሕ ነፀብራቅ ለችግርህም መፍትሔ ነበር፣ ይህን ነፃነታችሁን ሥትነፈጉ ቁጭ ብላችሑ ኣትዩ
Kedir Yesuf
Kedir Yesuf أيام قبل
አላህ ከክፉ ይጠብቅህ
Hidaya Abdellah
Hidaya Abdellah أيام قبل
ማሻአላህ አላህ የንያህን ሁሉ ይሙላልህ
Selam Tube
Selam Tube أيام قبل
በህመም ምክንያት እንደበፊቱ ትምህርት ቤት ሄጄ ማስተማር ስላልቻልኩ እቤት ውስጥ ሆኜ ቋንቋ መማር ለሚፈልጉ ለማስተማር ተዘጋጅቻለሁ። ፍላጎቱ ያላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የማውቀዉን ላካፍላችሁ እናንተም ሞራል ሁኑኝ። አመሠግናለሁ። ከምንም የሚበልጠዉ ጤና ነዉና ጤና ይስጣችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
Ogig Dogog
Ogig Dogog أيام قبل
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ
Ogig Dogog
Ogig Dogog أيام قبل
እዴት ደስ እደምትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Samira 223
Samira 223 أيام قبل
Our hero God give u strength 💪 🙏 our proud abuke God bless you...
Aa Aa
Aa Aa أيام قبل
ዘክየ ይህምክንያት አልተሳካላቸውም። እናም የኔመልካምሰው እራስህን ጠብቅ አሁላ።መልካምሰውአልቆየልንም። አደራ እራስህን ጠብቅ
Hanif Awol
Hanif Awol أيام قبل
ለህይወትህ አያሰጉህም በመናገርህ? ተጠንቀቅ እንኳንም ተረፉቹ
Wonda ኢትዬ
Wonda ኢትዬ أيام قبل
እንኳን ደስ አለህ እነ አዳነች አበቤ ቆመሩብህ በመጀመሪያም እንድትከለከል ያረጉህ እራሳቸው ናቸው ከዛ እራሳቸው እንደማያቁ ሆነው ችግሩን ፈቱልህ አንተም ከዚህ በኃላ በቀን ሶስት ጊዜ አዳነች አበቤ x3 እያልክ ለምርጫ እንድትቀስቅስላቸው አደረጉህ ይሄ ነው ድራማው ተከታዬችህም አዳነች አበቤ የደሃ እናት ችግሩን ፈታችለት እያሉ እንዲለፈልፍ አደረጎቸው የብልፅግና ዩቲዩበርና የፌስ ብክ አርበኞች የአዳነች አበቤን ስም እላይ ሰቀሉበት ይሄ ነው ቁማሩ ብልፅግናን የአዲሳባ ልጆች አንመርጠውም
Nigst Befkadu
Nigst Befkadu أيام قبل
ውንድም ኣለምዩ ይህ ገለድብ ምንም ይስራ በበጉ ኣፊርስጊነቱ ፍሆችን የረድስና ይሚተዳ ድርሞ ብዝህ መጡ ክልካዩ ምን ነው ንስ ይከለከላል ድህንና ህጻናትን ንው ኢኮ የሞመግበው ደሃ ኣይብላ ነው ነገሩ ኢረ በፈጣር ኢግዝሃርን ፍሩ ውይም ኢሱ ይሚያድርገውን ንገር ተርኩባቩህ በዪኪኪል ኢሱ ኦንያትርገውቢስዪ ሥቱ ግን ኣያምርባቹህም የደሃው ስምላክ ይፍረፊባቩህ
Wonda ኢትዬ
Wonda ኢትዬ أيام قبل
ብዙ ተከታይ ስላለው ዘኪ አዳነች አበቤ ቆመሩበት :: በመጀመሪያም እንዲከለከል ያረጉት እራሳቸው ናቸው ከዛ እራሳቸው እንደማያቁ ሆነው ችግሩን ፈቱለት እሱም ከዚህ በኃላ በቀን ሶስት ጊዜ አዳነች አበቤ x3 እያልለ ለምርጫ እንዲቀስቅስላቸው አደረጉ ይሄ ነው ድራማው ተከታዬቹም አዳነች አበቤ የደሃ እናት ችግሩን ፈታችለት እያሉ እንዲለፈልፍ አደረጎቸው የብልፅግና ዩቲዩበርና የፌስ ብክ አርበኞች የአዳነች አበቤን ስም እላይ ሰቀሉበት ይሄ ነው ቁማሩ ብልፅግናን የአዲሳባ ልጆች አንመርጠውም
Negussca Haile
Negussca Haile أيام قبل
Who are those invisible Authorities? Every government offices you go this higher Authorities order always affecting the country ability of doing business. The government must stop this kind of loopholes to protect citizens from being discriminated and fight corruption.
AA A
AA A أيام قبل
በጣም ነበረ ልቤ የተሰበረዉ ያሳዚናል እንኳን ደስ አለህ አላህ ይጠብቅህ